Wednesday, December 2, 2015

ጨው መብራት ሆነ



ወዳጄ እስከዛሬ ምግብን በማጣፈጫነቱ የምናውቀው ጨው መብራት ሆኖልዎታል፡፡ ወጥ መሆን ሰለቸኝ ብሎ ነው መሰል ወገቡን በውሃ ጠበቅ አድርጎ ብርሀን ሊሰጥ የተነሳው ጨው ሁለት ማንኪያ ብቻ ተሰፍሮ ስምንት ሰአት ያክል ብርሀን መስጠት ችሏል፡፡
ዳንኤል ቢሠጥ እቴቴ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ኤፍ ኤም 96.3

No comments:

Post a Comment