Friday, December 11, 2015

ሁለት እጆች ሳይኖሩት በእግሮቹ ቀስት የሚያስወነጭፈው ማት ስተትዝማን ከረዥም ርቀት ላይ በቀስት ኢላማን በመምታት የአለምን ክብረ ወሰን መስበር ችሏል፡፡

የሌለንን ሳይሆን ያለንን ይዘን ወደፊት ከተጓዝን ካሰብንበት መድረሳችን አይቀርም…
ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

01/04/08

No comments:

Post a Comment