Wednesday, December 16, 2015

ንቅሳት በሰማይ…

ከሰማይ ወደ መሬት ቁልቁል በሰአት 190 ሜትር እየተምዘገዘገ በመውረድ ላይ የነበረው የንቅሳት አርቲስት በሰማይ ላይ እንዳለ ደንበኛውን ደፋ ቀና ብሎ አስተናግዷታል፡፡

ዳንኤል ቢሠጥ

ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

05/04/08

Monday, December 14, 2015

በአማዞን ጥቅጥቅ ደን ውስጥ ኑሮን የመሰረቱት ብራዚላውያን እናቶች ጡት የሚያጠቡት ልጆቻቸውን ብቻ ሳይሆን የዱር አራዊትንም ጭምር ነው…

የዱር እንስሳትን የቤተሰባቸው አባል አድርገው የሚኖሩት የአዋ ጎሳዎች እንስሳቱን ልክ እንደ ሎጆቻቸው ጡት አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

02/04/08

የ5 ክፍል ተማሪ የሆነው የ11 አመት ታዳጊ በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ ከሰባት ጊዜ በላይ ገመድ የመዝለል ብቃት አለው፡፡ ለዚህ ችሎታው የአለም ክብረወሰን መዝጋቢ ድርጅት የሚመጥንህ የለም ሲል የምስከር ወረቀት ሰጥቶታል፡፡

ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3
02/04/08

ኦስትሪያዊው ወጣት ከወንዝ ላይ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ አጠመደ…

ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

01/04/08

Wednesday, December 9, 2015

‘ንቅሳት በእግር’

አሜሪካዊው ወጣት ሁለት እጆች ባይኖሩተም የዘመናት ህልሙን እውን ከማድረግ አልገቱትም፡፡ እናም ይህ ወጣት በእሮቹ ማሽን ጨብጦ ደንበኞቹን የፈለጉትን አይነት ንቅሳት አካላቸው ላይ እያሰፈረላቸው ነው፡፡ እግሮቹን ተጠቅሞ መኪና መንዳትና አውሮፕላን ማብረርም ይችላል፡፡
ዳንኤል ቢሠጥ

ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

Monday, December 7, 2015

ፍልጥ እንጨት እየተቀለበ የሚነዳ መኪና


የዩክሬን መኪናዎች መንቀሳቀሻ ማገዷቸውን ከጋዝ ወደ ፍልጥ እንጨት አዙረዋል...
ዳንኤል ቢሠጥ 
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3

ቦይንግ 777 አውሮፕላን እንደ ሰው እየሮጠ አረፈ

በፍራንክፈርት ሰማይ ላይ እየበረረ የነበረው ቦይንግ 777 አውሮፕላን በረራውን በሩጫ ጨርሶታል፡፡ መሮጥ ብቻም አይደል ወደ መጸዳጃ ቤትም ጎራ ማለቱ በርካቶችን አድናቆታቸውን እንዲቸሩት አስገድዷቸዋል፡፡ 
ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3

ቻይና ቤጂንግ ላይ ጥቂት ጊዜ ቆይተው ቢያስነጥስዎት ከተነፈሱት አየር ጡብ ማምረት ይችላሉ

ቻይናዊው የጥበብ ሰው የሀገሩ ሰዎች ከሚተነፍሱት የተበከለ አየር ውስጥ አቧራ ሰብስቦ ጡብ አመረተ...
ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3


መልካምነት በጨቅላነት- የ3 ቀናት እድሜ ብቻ ያላት ጨቅላ ኩላሊቶቿንና ጉበቷን ለገሰች

ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3

Friday, December 4, 2015

‘አዛባ ቴራፒ’ አስገራሚው የህንዳውያን ልማዳዊ ድርጊት



ህንዳውያን ወላጆች ልጆቻቸው በጤና እንዲኖሩላቸውና በህይወታቸው ቀና እድል እንዲገጥማቸው የሚከውኑት አስገራሚ ድርጊት፤ ‘አዛባ ቴራፒ’!
 
ዳንኤል ቢሠጥ 

ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3

17 አመት... ሁለት ዲግሪዎች አለው፤ አውሮፕላን ማብረር ይችላል፤ ሁለት መጽሃፍቶችን ጽፎ አሳትሟል፤ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ‘ናሳ’ ተቀጥሮ እየሰራ ይገኛል፤ እድሜው ግን 17 አመት ብቻ ነው!!!... ሞሼ ካይ ካቫሊን!

ሁለት ዲግሪዎች አለው፤ አውሮፕላን ማብረር ይችላል፤ ሁለት መጽሃፍቶችን ጽፎ አሳትሟል፤ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ‘ናሳ’ ተቀጥሮ እየሰራ ይገኛል፤ እድሜው ግን 17 አመት ብቻ ነው!!!... ሞሼ ካይ ካቫሊን!
ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3

እንግሊዝ በመቶ ሚሊየን ሰራዊት ወረራ ሊፈጸምባት ነው

ዳንኤል ቢሠጥ

ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍ ኤም 96.3

Wednesday, December 2, 2015

ጨው መብራት ሆነ



ወዳጄ እስከዛሬ ምግብን በማጣፈጫነቱ የምናውቀው ጨው መብራት ሆኖልዎታል፡፡ ወጥ መሆን ሰለቸኝ ብሎ ነው መሰል ወገቡን በውሃ ጠበቅ አድርጎ ብርሀን ሊሰጥ የተነሳው ጨው ሁለት ማንኪያ ብቻ ተሰፍሮ ስምንት ሰአት ያክል ብርሀን መስጠት ችሏል፡፡
ዳንኤል ቢሠጥ እቴቴ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ኤፍ ኤም 96.3

መኪና ገጭቶት ጉዳት የማያደርስበት ኢትዮጵያዊ



ዳንኤል ቢሠጥ እቴቴ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ኤፍ ኤም 96.3