Wednesday, December 16, 2015

ንቅሳት በሰማይ…

ከሰማይ ወደ መሬት ቁልቁል በሰአት 190 ሜትር እየተምዘገዘገ በመውረድ ላይ የነበረው የንቅሳት አርቲስት በሰማይ ላይ እንዳለ ደንበኛውን ደፋ ቀና ብሎ አስተናግዷታል፡፡

ዳንኤል ቢሠጥ

ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

05/04/08

Monday, December 14, 2015

በአማዞን ጥቅጥቅ ደን ውስጥ ኑሮን የመሰረቱት ብራዚላውያን እናቶች ጡት የሚያጠቡት ልጆቻቸውን ብቻ ሳይሆን የዱር አራዊትንም ጭምር ነው…

የዱር እንስሳትን የቤተሰባቸው አባል አድርገው የሚኖሩት የአዋ ጎሳዎች እንስሳቱን ልክ እንደ ሎጆቻቸው ጡት አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

02/04/08

የ5 ክፍል ተማሪ የሆነው የ11 አመት ታዳጊ በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ ከሰባት ጊዜ በላይ ገመድ የመዝለል ብቃት አለው፡፡ ለዚህ ችሎታው የአለም ክብረወሰን መዝጋቢ ድርጅት የሚመጥንህ የለም ሲል የምስከር ወረቀት ሰጥቶታል፡፡

ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3
02/04/08

ኦስትሪያዊው ወጣት ከወንዝ ላይ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ አጠመደ…

ዳንኤል ቢሠጥ
ለአዲስ ቴሌቪዥን እና ለኤፍኤም 96.3

01/04/08